የግዮን የእርቀ ሰላምና ልማት ማህበር አባላት አምባጊዮርጊስና አካባቢው የነበሩ ግጭቶች በእርቀ ሰላም እንዲፈቱ አደረጉ

ግዮን የእርቀ ሰላምና ልማት ማህበር ሃገር በቀል የግጭት አፈታት መንገዶችን በመጠቀም ግጭቶችን የመለየት፤ የሃገር ሽማግሌዎችን ማደረራጀትና ግጭቶችን እንዲፈቱ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር ባደረጋቸው ተግባራት በአምባ ጊዎርጊስና አካባቢው ማህበረሰብ ውስጥ ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን መፍታት ተችሏል። በእነዚህ ግጭቶች ውስጥ ተሳትፎ የነበራቸው ከ10 በላይ የተጋጩ ሰዎች እርቅ ፈፅመው ወደ ሰላማዊ ኑሮ መመለሳቸውም ተገልጧል።

“ደም በደም አይደርቅም”