የፌዴሬሽን ምክርቤት አፈ ጉባዔ አቶ አዳም ፈራዕና ሌሎች የመንግስት ከፍተኛ ሀላፊዎች በተገኙበት የሰላም መድረክ ማኅበራችን ግዮን ትልቅ ድርሻን ወስዷል። በተለይም የቅማንት ማኅበረሰብ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ የአሰላለፍ ውግንናው ከመላው ወንድም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር መሆኑን በተግባር ያሳየበት ልዩ ታሪካዊ መድረክ እንደነበር ማስተዋል ተችሏል።
ሰላማችሁ የበዛ ይሁን!!
ግዮን ሰላምና ልማት ማህበር
ነሀሴ፣2013 ዓ.ም


