የማኅበራችን አባላትና ደጋፊዎች ደም ለገሱ

የማኅበራችን አባላትና ደጋፊዎች በጎንደር ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ በመገኘት በዛሬው ዕለት ማለዳ 3:00 ጀምሮ የደም ልገሳ ፕሮግራም ማካሄድ ችለዋል። አባላቶቻችንና ደጋፊዎቻችን እናመሰግናለን።

ሰላማችሁ የበዛ ይሁን

ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)

ሕዳር፣ 2014 ዓ.ም