ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ) በወገራ በ30 ሰዎች መካከል የነበረውን ጥልና ግጭት በዕርቅ ፈታ

የግዮን ወገራ ቡደን ወደ ወይላሆ ደብረ ማርያም በማቅናት ህዝቡን በማሰባሰብና በማስተማር በ30 ሰዎች መካከል የነበረውን ጥልና ግጭት በዕርቅ አስወግደዋል። ልዑክ በድኑ ግዮናዊ ትምህርት በመስጠትም ቀበሌውን የሚወክሉ ግዮናዊ አባቶችን አቋቁመዋል።

ግዮን ዘወገራ ተባረኩልን!!

ጥቅምት 30/2012 ዓ.ም

ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)