ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ) በድባ አቦ መንደር በመገኘት የቀበሌ አመራሮች በተገኙበት በዘላቂ ሰላም ዙሪያ ውይይት አካሄደ

ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ) ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም በድባ አቦ መንደር በመገኘት ፍሬያማ ውይይት ያካሄደ ሲሆን በውይይቱም ተሳታፊዎች በአካባቢው ተፈጥሮ ከነበረው ችግር በኃላ የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልፀዋል።

ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)

ሐምሌ፣ 2014 ዓ.ም