በአምባጊዮርጊስ ከተማ በደብረ ጸሐይ መድሐኔዓለም ቤተ ክርስቲያን የተገኙት የግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ) አመራሮች በመሩት የእርቀ ሰላም ጥሪ መሰረት 150 ግለሰቦች በተለያየ መንገድ ቅር የተሰኙኙ ሰዎችን በራሳቸው ፈቃድ ተነስተው ይቅር ማባባል ችለዋል።
ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)
ህዳር 14/3/2012 ዓ/ም