ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር በጎንደር ከተማ ስድስቱ ክ/ከተሞች ለተወጣጡ ከ60 በላይ ስመጥር አባቶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና እናቶች የአቅም ግንባታ ስልጠና በኦሎምፒክ ሆቴል መስጠት ችሏል።
ሰላማችሁ የበዛ ይሁን
ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)
ሐምሌ፣ 2013 ዓ.ም