በላይ አርማጭሆ ወረዳ ጎንደሮች ማርያም ቀበሌ እና የጎንደር ከተማ አጎራባች ቀበሌ በሆነው የብላጅግ ዳብርቃ ቀበሌ የላይ አርማጭሆ ወረዳ እና የጎንደር ከተማ የፀጥታ አመራሮች፣የማህበራችን አባላት እና የቀበሌዎች ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ ጥር 03/2015 ዓ/ም የህዝብ ለህዝብ መድረክ ተካሂዷል።
ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)
ጥር ፣ 2015 ዓ.ም