ልዑኩ በዚሁ ወረዳ በሰንደባ ቀበሌ የፀጥታ ጉዳይ በነበረው ልዩ መድረክ ተገኝቶ ስለ ጥቁር ደም አስከፊነት እንዲሁም ለቅሶ ላይ ስለሚተኮስ ጥይት ሰፊ ግዮናዊ ግንዛቤ አስጨብጠዋል።
የደምቢያ ማሩ ቀመስ ቆይታችን የግዮን ከፍተኛ አመራሮች በመገኘት ከግዮን የወረዳው አባቶችና አመቻች ወጣቶች ጋር የጋራ ውይይት አድርጎ የወረዳው ፀጥታ አስተዳደር ባዘጋጀው መድረክ ላይም ተጋብዞ ግዮናዊ መልዕክት አስተላልፏል።
ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)

