ከወደ ወገራ የተሰማው የእርቅ ዜና

መጋቢት 12 በወገራ አምባጊዮርጊስ ከተማ ቀበሌ 02 እንዲሁም ወደ ገጠሩ ወጣ ብሎ ከምትገኘው ከምቢ ቀበሌ ልዩ ስሟ ተጎራ በሚባል መንደር የግዮን አባላት ተገኝተው ሶስት የተለያዩ የእርቅ ተግባሮችን ፈፅመዋል።
“ደም በደም አይደርቅም”