በጎንደርና አካባቢው የህዝባችንን አብሮነትና ወንድማማችነት የሚያጠናክሩ ተግባራት ቀጥለዋል

በቆላድባ ከተማ እና በአይከል ከተማ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሂዷል። በቆላድባ ከተማ አዘጋጅነት የሚካሄደውን የወዳችነት የእግር ኳስ ጨዋታ ለማካሄድ የአይከል ከተማ የእግር ኳስ ቡድንን የቆላድባ ከተማ መህበረሰብ ደማቅ አቀባበል ተደረጎላቸዋል። እነዚህን እና መሰል ተግባራትን ልንደግፍ ይገባል።

ግዮን የዕርቀ ሰላምና ልማት ማህበር (ግዕሰልማ)

ሐምሌ፣ 2014 ዓ.ም